Switch to App

በአሜሪካ መነጋገሪያ የሆኑት የትራምፕን ቅንጡ መኖሪያ እና መዝናኛ የሚጠብቁት የሮቦት ውሾች – BBC News አማርኛ

聽https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9b10/live/746f9400-a4b5-11ef-bbbc-55ecded4aeef.jpg聽

እነዚህ ውሾች የጦር መሣሪያ አልታጠቁም። በሪሞት አሊያም ቀድሞ በተገጠመላቸው ቴክኖሎጂ አማካኝነት ነው የሚንቀሳቀሱት። በዚህ ሥፍራው የሚዘዋወሩ ሰዎች እነዚህን የሮቦት ውሾች ከተመለከቱ አንድ ትዕዛዝ መከተል አለባቸው። ይህም ትዕዛዝ “እንዳይነኳቸው” የሚል ነው።